በማእከላዊ ጎንደር ዞን በጎንደር ዙሪያ ወረዳ ድንዛዝ ቀበሌበ ማህበረሰብ አቀፍ ፍየል እርባታ የተገኘ ምርጥ ተሞክሮ በአዊ ብሄረሰብ አስተዳረር ዞን በአንካሻ ወረዳ ሦስቱ ጥርባ ቀበሌ በንብ እርባታ የተገኘ ምርጥተ ሞክሮ::