ዜና በደቡብ ጎንደር ዞን ፋርጣ ወረዳ አውዘት ቀበሌ አለቅት ወንዝ ፍጋን ተብሎ የሚጠራው ተፋሰስ የለማ የውል የግጦሽ መሬት እና የዝርያ ማሻሻል ስራ ተጎበኘ ::