ዜና

የክልሉ እንስሳት ሃብት ልማት ማስፋፊያ ኤጀንሲ የ2013 በጀት ዓመት የዝርያ ማሻሻል አፈፃፀም እና የ2014 ዓ.ም የዝርያ ማሻሻል እቅድን ገመገመ፡፡

የ2014 ዓ.ም የዝርያ ማሻሻል  (2)ኤጀንሲው ከ 12-13/1/2014 ዓ.ም በእንጅባራ ከተማ ባካሄደው መድረክ የደ/ጐንደር፣ ምስ/ ጐጃም እና የአዊ ዞን ተ/ጽ/ቤት ሀላፊዎችና ቡድን መሪዎች ፤ የወረዳ ተ/ጽ/ቤት ሀላፊዎችና ፤ ቡድን መሪዎች እንዲሁም የእርባታ ባለሙያዎችና የአዳቃይ ቴክኒሻኖች በተገኙበት የ2013 ዓ.ም የዝርያ ማሻሻል አፈፃፀም እና የ2014 ዓ.ም የዝርያ ማሻሻል እቅድ እና የቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች ቀርበው ሰፊ ወይይት ተደርጎባቸዋል፡፡ በውይይቱም በአፈፃፀም ረገድ ክፍተት የሆኑ ችግሮች በተሳታፊዎች በኩል የቀረቡ ሲሆን በኤጀንሲው የስራ ሀላፊዎችና ባለሙያዎች በኩል ይህን ሊፈታ የሚችል ማብራሪያዎችና ግንዛቤ የማስጨበጥ ስራ በመስራት እና ለቀጣይ ስራ መነቃቃትን በመፍጠር መድረኩ ተጠናቋል፡፡በድራት ሆርሞን የታገዘ የዳ/ከብቶች ድቀላ.ppt

የ2014 ዓ.ም የዝርያ ማሻሻል  (11)

የ2014 ዓ.ም የዝርያ ማሻሻል  (3)

የ2014 ዓ.ም የዝርያ ማሻሻል  (4)

የ2014 ዓ.ም የዝርያ ማሻሻል  (5)የ2014 ዓ.ም የዝርያ ማሻሻል  (6)

የ2014 ዓ.ም የዝርያ ማሻሻል  (7)

የ2014 ዓ.ም የዝርያ ማሻሻል  (8)

የ2014 ዓ.ም የዝርያ ማሻሻል  (10)

የ2014 ዓ.ም የዝርያ ማሻሻል  (11)የ2014 ዓ.ም የዝርያ ማሻሻል  (12)የ2014 ዓ.ም የዝርያ ማሻሻል  (13)

የ2014 ዓ.ም የዝርያ ማሻሻል  (14)

የ2014 ዓ.ም የዝርያ ማሻሻል  (15)

የ2014 ዓ.ም የዝርያ ማሻሻል  (16)

የ2014 ዓ.ም የዝርያ ማሻሻል  (17)

የ2014 ዓ.ም የዝርያ ማሻሻል  (18) 

LOADING
Photo Title 1Photo Title 2Photo Title 3Photo Title 4Photo Title 5

download

 

 

Copyright©2022-ANRS Livestock Resources Development & Promotion Agency. All rights reserved! |