የኤጀንሲው እሴቶች
ቀጣይ እድገት ለማረጋገጥ የማያቋርጥ ለውጥን ባህላችን እናደርጋለን፣
ተገልጋይን ለማርካት ተግተን እንሰራለን፣
በውጤት መለካትን አምነን ለውጤት እንሰራለን
ግልፀኝነትና ተጠያቂነት የሰፈነበት አሰራርን እንከተላለን፣
የህዝብ ሰፊ ተሣትፎና ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እንሰራለን፣
ሴቶች ፣ወጣቶችና ልዩ ድጋፍ የሚሹ የህ/ሰብ ክፍሎችን ትኩረት
ሰጥተን እንሰራለን፣
የስራ ፍቅር፣ ከበሬታና መልካም ስነ-ምግባርን እናጐለብታለን፣