DAWIT GEDAMU

ሙሉ ስም

ዳዊት ገዳሙ ጥሩነህ

የሚሰሩበት የሰራ መደብ

የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ

የሚሰሩት ስራ ተግባር እና ሃላፊነት

  • በህዝብ ውስጥ የጋራ መግባባትና እምነትን ለመፍጠር ይሰራል
  • የተመደበበትን መ/ቤት ቃል አቀባይ በመሆን ይሰራል
  • የተለያዩ የህዝብ ግንኙነት ዘዴዎችንና መሳሪያዎችን  በመጠቀም አግባቡ ያላቸውንና ለህዝቡ ፋይዳ የሚኖራቸወን መረጃዎች ያሰራጫል
  • በፖሊስዎች፣ ስትራቴጅዎች፣ የደንቦችና መመሪያዎችን አፈጻጻም ሂደት ከተሰጠው ተልዕኮ አንፃር ለተግባራዊነታቸው ገንቢ ሚና ይጫወታል
  • በመንግስት የትኩረት ጉዳዮችና በሚቀመጡ የመልዕክት ጭብጦች ላይ ተመስርቶ መርህን መሰረት ያደረገ የህዝብ ግንኙነት ሥራ ይሰራል

የቢሮ ስልክ ቁጥር

058 220 44 99

ፋክስ

058 320 57 71

ኢሜል

This e-mail address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it

የቢሮ ቁጥር

18

LOADING
Photo Title 1Photo Title 2Photo Title 3Photo Title 4Photo Title 5

download

 

 

Copyright©2022-ANRS Livestock Resources Development & Promotion Agency. All rights reserved! |