etafrhu

ሙሉ ስም

እታፈራሁ አበራ ተስፋዬ

የሚሰሩበት የሰራ መደብ

አገልግሎት አሰጣጥ ቅሬታ ሰሚ ባለሙያ

 

 

 

 

 

 

 

 

የሚሰሩት ስራ ተግባር እና ሃላፊነት

  • አስተዳደራዊ ፍትህ ፈልገው ወደ ስራ ክፍሉ   የሚመጡትን ባለጉዳዮች ይቀበላል፣ ጉዳያቸውን በማጣራት ወቅታዊና አፋጣኝ ውሳኔ ይሰጣል፣ ወይም በክፍሉ ደረጃ ሊፈታ የማይችል ሆኖ ያገኘው እንደሆነ ተገቢው ውሳኔ ይሰጥበት ዘንድ አስተያየቱን በጽሁፍ አደራጅቶ ለመስሪያ ቤቱ የበላይ ኃላፊ ያቀርባል፡፡
  • በተሰጠው አገልግሎት አልረካሁም በሚል የሚቀርብለትን ቅሬታ ከመረመረና ካጣራ በኋላ የውሣኔ አስተያየቱን በጽሁፍ አደራጅቶ ቅሬታ ለተሰማበት መ/ቤት የበላይ ኃላፊ ያቀርባል፤
  • ተደጋጋሚ ቅሬታ የሚነሳባቸውን የስራ ክፍሎች ከለየና መንስኤዎቹን ከተረዳ በኋላ ተገቢው የእርምትና የማስተካከያ እርምጃ በወቅቱ እንዲወሰድ የበላይ ኃላፊዎችን ይመክራል፣ ያሳስባል፤
  • በአገልግሎት አሰጣጥ ሂደቱ ሊፈጠሩ የሚችሉት ቅሬታዎች የሚፈቱበትን፣ ግልጽነትና ተጠያቂነት ያለው አሰራር የሚረጋገጥበትንና መልካም አስተዳደር የሚሰፍንበትን ስልት በመቀየስ፣ የበላይ ኃላፊዎች ያቀርባል፤
  • የቅሬታ ማስተናገጃ ክፍሉን ሥራዎች ያቅዳል፣ ያደራጃል፣ ያስተባብራል፣ ይመራል፤

የቢሮ ስልክ ቁጥር

058 220 75 10

ፋክስ

058 320 57 71

ኢሜል

This e-mail address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it

የቢሮ ቁጥር

15

LOADING
Photo Title 1Photo Title 2Photo Title 3Photo Title 4Photo Title 5

download

 

 

Copyright©2022-ANRS Livestock Resources Development & Promotion Agency. All rights reserved! |