ዜና
ደስታ መሰል የበጎችና ፍየሎች (ፒፒአር) በሽታ ምንነት ፤ መተላለፊያና መከላከያ መንገዶች እንዲሁም በሽታውን ለመከላከል እየተሰሩ ያሉ ስራዎችን አስመልክቶ የምዕራብ አማራ ክፍል ደስታ መሰል የበጎችና ፍየሎች በሽታ ቁጥጥር አሰተባባሪ ከአቶ ኤሌያስ ደምሴ ጋር የተደረገ ቆይታ
ዜና
የባ/ዳር እንስሳት በሽታ ቅኝት ጥናትና ምርምር ላብራቶሪ እየተሰሩ ያሉ ስራዎችን እስመልክቶ ከላብራቶሪ ስራ አስኪያጅ ከአቶ ወንደሰን ቁምላቸው ጋር ያደረግነው ቆይታ
ዜና
በሰሜን ጎንደር ዞን አዲ-አርቃ ወረዳ በሳንቅ ብስኒት ቀበሌ ደስታ መሰል የበጎችና ፍየሎች በሽታ (ፒፒአር) የክትባት አገልግሎት ሲሰጥ
ደስታ መሰል የበጎችና ፍየሎች በሽታ (ፒፒአር)
ደስታ መሰል የበጎችና ፍየሎች በሽታ (ፒፒአር) አደገኛ የበጎችና ፍየሎች በሽታ በመባል ይታወቃል፡፡ በጣም አደገኛና በፍጥነት ተዛማችነት ያለው በዋነኝነት ትናንሽ አመንዣኪ የቤትና የዱር እንስሳትን የሚጠቃ ሞርቢሊ ቫይረስ (Morbillivirus) ዝርያ ካለው ከፓራሚኦክሶቫይሪዴይ (Paramixoviridae) አካል የሚመደብ በሽታ ነው፡፡በሽታው በአዲስ መልክ በመንጋ ውስጥ መግባት ከቻለ የመንጋውን ከ50-90% ሊያጠቃ የሚችል ሲሆን በአብዛኛው እስከ 70% እና አንዳንድጊዜ ከዛም በላይ የመግደል አቅም ያለው አደገኛ በሽታ ነው፡፡
ዜና
በአማራ ክልል የተሻለ የእንስሳት ማድለብ ስራ እንቅስቃሴ እየሰሩ ያሉ ወጣቶችን እና ባለሃብቶችን ምርጥ ተሞክሮዎችን ለሌሎች ለማሳየት የአማራ ክልል እንስሳት ሃብት ልማት ማስፋፊያ ኤጀንሲ ከአማራ ብዙሃን መገናኛ ድርጅት ጋር በመተባበር በኤስዲአይ ቮካ ፊድ ፕሮጀክት በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ ተዘጋጅቶ የቀረበ፡፡
ዜና
በአማራ ክልል የተሻለ የዶሮ ሃብት ልማት ስራ እንቅስቃሴ እየሰሩ ያሉ ወጣቶችን እና ባለሃብቶችን ምርጥ ተሞክሮዎችን ለሌሎች ለማሳየት የአማራ ክልል እንስሳት ሃብት ልማት ማስፋፊያ ኤጀንሲ ከአማራ ብዙሃን መገናኛ ድርጅት ጋር በመተባበር በኤስዲአይ ቮካ ፊድ ፕሮጀክት በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ ተዘጋጅቶ የቀረበ፡፡
ዜና
በአማራ ክልል የተሻለ የወተት ሃብት ልማት ስራ እንቅስቃሴ እየሰሩ ያሉ ወጣቶችን፤ባለሃብቶችንና አርሶ አደሮችን ምርጥ ተሞክሮዎችን ለሌሎች ለማሳየት የአማራ ክልል እንስሳት ሃብት ልማት ማስፋፊያ ኤጀንሲ ከአማራ ብዙሃን መገናኛ ድርጅት ጋር በመተባበር በኤስዲአይ ቮካ ፊድ ፕሮጀክት በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ ተዘጋጅቶ የቀረበ፡፡
ዜና
በምዕራብ ጎጃም ዞን ደቡብ አቸፈር ወረዳ በዱርቤቴ ከተማ የሚገኘው ፍቃዱ ዘርፋለምና ጓደኞቻቸው የወተት ላም እርባታ ኢንተርፕራይዝ
ፍቃዱ ዘርፋለምና ጓደኞቻቸው የወተት ላም እርባታ ኢንተርፕራይዝ በምዕራብ ጎጃም ዞን ደቡብ አቸፈር ወረዳ ድርቤቴ ከተማ 5 አባላት በመያዝ በ2010 ዓ.ም የተመሰረተ ሲሆን አሁን ላይ ማህበሩ 11 የተሻሻሉ የወተት ላሞችን በመያዝና የተሻሻለ የእንስሳት መኖ በማልማት አርአያነት ያለው ስራ እየሰሩ ይገኛል
- በአማራ ክልል የእንስሳት እና ዓሳ ዘርፍ ፕሮጀክት የደስታ መሰል በሽታ ግብረ ሃይል የ8 ወር አፈጻጸም በግብረ ሃይሉ ተገመገም
- የክልሉ እንስሳት ሃብት ልማት ማስፋፊያ ኤጀንሲ የተጠሪ ማዕከላትን የ8 ወር አፈፃፀም በ 26/06/2013 በባህር ዳር ከተማ ገመገመ፡፡
- የእንስሳት እና ዓሣ ሃብት ሴክተር ልማት ኘሮጀክት በ 20/06/2013 ዓም በእንጅባራ ከተማ የ6 ወሩን የኘሮጀክት አፈፃፀም በቴክኒክ ኮሚቴው ገመገመ፡፡
- ከአሁን በፊት በቆሎ እና ዳጉሳ ይዘሩበት የነበረውን ማሳቸውን የተሻሻለ የእንስሳት መኖ በመዝራት በወተት ሃብት ልማት ስራ ተጠቃሚ የሆኑት አርሶ አደር ተሾመ መለስ